
መተግበሪያው አራት ክፍሎች አሉት፡፡
💞 የዴቲንግ ክፍል፣ ተጠቃሚዎች የፍቅር አጋራቸውን በቀላሉ ይፈልጉ፡፡ አቅጣችን ማዕከል ያደረገ ስርአት ስላለው ተጣማሪያቸሁን በካርታ ላይ አይተው መምረጥ ይችላሉ፡፡
💞 ቪዲዬ ክፍሉ ደግሞ ሶሰት ነገሮችን ይዟል፡፡ ሰዎች በነፃ ቪዲዬ በመጫን ተከታይ ያፈሩ፡፡ በኮይን ሰዎች ከፍለዋችሁ እንዲያዩ ያደርጉ፡፡ ከሚገኘው ገቢ ከፍተኛውን ፐርሰንት ይወሰዳሉ፡፡ አጫጭር ተካታታይ ፊልሞችን ያዩበታል፡፡ በዋናነት ኮንተንት ክሬተር (Content creator) ቪዲዮችን እኛ ጋር በመለጠፍ ገቢ ያግኙ፡፡
💞 ሶሻል ሚዲያ ክፍሉ ሰዎች በነፃነት ሃሳባቸውን የሚገልፁበት ነው፡፡ በፁሁፍ፣ በፎቶ እና በቪዲዬ ሃሳባቸውን ይግለፁ፡፡
💞 ላይቭ Online በመግባት ከሰዎች ጋር እያወሩ ሽልማትን ያገኙ በተጨማሪ ተመልካች ባያቸው ደቂቃ መጠን ኮይን ይከፈሎዎታል፡፡
መተግበሪያው እንዚህን አገልግሎቶች በተጨማሪ ይሰጣል
• ፎቶና ቪዲዬ ሲልኩ ኮይን ይቀበሉ፡፡ መልዕክት እየተቀያየሩ ገንዘብ ይስሩ፡፡
• ሰጦታዎችን ላይቭ Online በመግባት እና መልዕክት መለዋወጫው ላይ ሆነው ይሰብስቡ እና ገንዘብ ይስሩ፡፡
• የፍቅር አጋሮን በቀላሉ በስም፣ በፍላጎት እንዲሁም አቅጣጫን ተጠቅመው በካርታ ላይ ይፈልጉ፡፡
• ተከታታይና አጫጫር ቪዲዮዎችን እየተመለከቱ ይዝናኑ፡፡
• ማሰታወቂያዎችን በማየት ኮይን ይሸለሙ፡፡
This app combines location-based dating with live video streaming and advanced algorithmic matching to help you find your perfect match. Connect with people nearby, stream live to showcase your personality, and let our top-tier algorithms do the work of finding the best matches for you.
💞 Ultimate dating and streaming, all-in-one app
💞 Let your voice be heard on social media
💞 Location based soul mate searching
💞 Go live and express your self,
💞 let others know what is in your mind
💞 Get reward while you are on live streaming

Please watch this short video to learn more about our application. If you have any inquiry or question please let us know.